News

MoWSA - BTSC

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የ8 ዓመት ፕሮጀክት የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል።
በዚህ የ8 ዓመት ፕሮጀክት ላይ የለውጥ ትውልድ በሚል የፕሮጀክት ስያሜ፤ ወደ 20,000,000 የሚጠጉ ወጣቶችን ነጻ የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና ለመስጠት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የጋራ ስምምነት ላይ ተደርሷል።

ይህንንም ፕሮጀክት ለመጀመር የመግባቢያ ስምምነት በቀን የካቲት 19/ 2016ዓ.ም፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።




Related Articles